እነ በጋሻውን በእርቅ ወደ ቤተክርስቲያኒቱ የመቀላቀል ስራ እየተከናወነ ይገኛል
- v
- ግራ ቀኙን ያማከለ ውይይት በሀዋሳ ተካሂዷል ተብሏል
- የእርቅ ጉባኤውን ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት መርተውታል፡፡
- ሦስቱ ሊቃነ ጳጳሳት ከሲኖዶስ የተወከሉ ናቸው፡፡
- ‹‹ከእውቀት ማነስ አስተማሩ እንጂ የሃይኖት ህጸጽ ተገኝቶባቸዋል የሚያስብል ስራ አልተገኝባቸውም›› አባቶች የተናገሩት
- ይዘው የወጡትን ሰዎች ይዘው እንዲመለሱ ጉባኤው ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡
- የዕርቅ ስራው እየተሰራ የሚገኝው በፌደራል ጉዳዮች ተጽህኖ ነው የሚሉ ሰዎች አሉ ፡፡
- ‹‹ወይ በእርቀ ሰላም ቀላቅሏቸው ወይም የእምነት ፍቃድ እንስጣቸው›› የፌደራል ጉዳዮች አቋም
- በቤተክርስቲያኒቱ ከሰበካ ጉባኤ ውጪ በሰንበት ትምህርት ቤት ፤ በልማት ጉባኤ ሁለት ሁለት ሰዎች እንዲመድቡ ተፈቅዶላቸዋል፡፡
- በዚህ መልኩ ዕርቁ እንዲከናወን ለ28/03/2006 ዓ.ም ጊዜያዊ ቀጠሮ ተይዟል፡፡
No comments:
Post a Comment