Current Ethiopian News

2 comments:

  1. የነፃነት ደውል!!
    ግንቦት 7 ህዝባዊ ኃይል
    እንኳን ለኢትዮጵያ 2006 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
    አዲሱ አመት የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአንባገነን መንግስት ነጻ የሚወጣበት ግዜ ነው!!

    ReplyDelete
  2. ስሜ Hailemichale Kifle ነው፡፡ አዲሱ ዓመት ሲጠባ፣ በአዲስ መንፈስ አዲስ ሕልም ለአገሬ ማለም እነዲሁም የነበረኝንም ሕልም ማጠናከር እፈልጋለሁ፡፡ ኢትዮጵያ የብሔር፣ የሃይማኖት፣ የሃብት፣ የትምህርት፣ የፖለቲካ አመለካከት እና ሌሎችም ልዩነቶች አብሮነታችንን የማያደናቅፉባት፤ ከነልዩነታችን በጋራ እድገት የምንጠቀምባት፤ ለሁላችንም ዕኩል ዕድል እና ተጠቃሚነት የሚቀርብባት፤ ሁላችንም እንደየችሎታችን ለጋራ ነጻነታችን፣ ደኅንነታችን እና ብልፅግናችን የምንሠራባት እና በጋራ ስኬታማ የምንሆንባት፤ እንዲሁም ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያፈቅራት፣ በዜግነቱ የሚደሰትባትና የሚኮራባት ኢትዮጵያ እንድትሆን እመኛለሁ፡፡
    ይህ የኔ #ኢትዮጵያዊ_ሕልም ነው፡፡

    ReplyDelete