Sunday, November 17, 2013

Riyadh is Flooding with Rain(video)


NOV 16,2016

ሳውዲ ከሪስ አብደላ ሚባል አካባቢ ዝናብ ትሎ በአሁን ሰአት መብራት ተፍቶ ከተማው ጎረፍ ላይ ነው በአረባ አመት ውስጥ ታይቶ ማይታወቅ ዝናብና ጎርፍ

ፈጣሪ እውነትም አያዳላም! !!
አንዱ አቅም ኖሮት አቅመ ደካማውን ሲገድል አቅመ ደካማው ወደ ፈጣሪው ያለቅሳል ፈጣሪም የተበዳይን እንባ ወድያው መልስ የሰጣል።

የሳኡዲ መንግስት ኢትዮጵያዊያን ላይ ለሰራው ግፍ ፈጣሪ የእጃቻውን እየሰጣቸው ነው ።
በጎርፍ መጥለቅለቁ ጀምሯል በዳዮችን ጠራርጎ ይውሰድልን።

riyath heavy rain drawningThis is much more serious than I initially thought. I’m getting images from twitter of users taking photos in Riyadh right now and it looks like the entire city is drowning. Weather experts are saying Kuwait is going to rain heavily for the entire weekday so I can’t imagine how bad it’s going to get.

Here’s a gallery of photos being shared on twitter:

No comments:

Post a Comment