የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሞተሩ ላይ ባጋጠመው እክል ማልታ ላይ ለማረፍ ተገደደ

ትናንት በአውሮፕላኑ የቀኝ ሞተር ላይ በደረሰበት ድንገተኛ ችግር ለማረፍ ተገዷል።
ከሮም ወደ አዲስ አበባ ይበር የነበረው አውሮፕላን 135 ሰዎችን አሳፍሮ ነበር።
አውሮፕላኑ በማልታ አየር ማረፊያ ለሞተሩ ጥገና ከተደረገለት በኋላ ወደ አዲስ አበባ በሯል።
ከአየር መንገሩ እስከ አሁን የተሰጠ ምግለጫ የሌለ ሲሆን መረጃውን እንዳገኘን የምናቀርብ ይሆናል።
ምንጭ – http://www.timesofmalta.com
No comments:
Post a Comment