ሰላማዊ ሰልፍ ብለው ሙስሊሙን ሽብር ሲፈጥሩበት ዋሉ!
ሰላማዊ ሰልፍ ብለው ሙስሊሙን ሽብር ሲፈጥሩበት ዋሉ! ሙስሊሙ ሰልፉ ላይ ምን ሊያድርገ ነበር ይህ ሁሉ አፈሳ እና ውክቢያ የገጠመው ? ቦንብ ሊያፈነዳ ወይስ ምን ? እንደውም ተቃውሞ እንኳን ያለ ድምጽ ነበር ! መንግስት ግን ይህን ያህል አስፈርቶት እንዲህ ሲያፍሳቸው ነው የዋለው !ዛሬ ወደ 200 የሚደርሱ ሙስሊሞች በመስቀል አደባባይ እና አካባቢው ብቻ ተይዘዋል፡፡ ዛሬ በፖሊስ ለመያዝ መስፈርት የነበረው የሙስሊም ስም መያዝ ብቻ ነበር፡፡






No comments:
Post a Comment