Eskedar Alemu
ርዕዮት ዛሬ አምስተኛ ቀኑዋ ነዉ የርሀብ አድማዉን ከጀመረች፡፡ ያለችበትም ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ሆኖአል፡፡
የቃሊቲ ሃላፊዎች እኛን ለማናገር ከማክሰኞ በሁዋላ ብለዋል ርዕዮት ደግሞ ዛሬ ለእናቴ "እነሱ መግባት ካልተፈቀደላቸዉ ከእናንተም (አባትና እናት) ጋር አልገናኝም እና አትምጪ " ብላታለች፡፡
ምንም ማደረግ አለመቻል እንዴት ያስከፋል!!!
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ሰብአዊነት ሰብአዊነት ሰብአዊነት
No comments:
Post a Comment