Tesfaye Gebreab “የስደተኛው ማስታወሻ” ህትመት ተቋረጠ

የስደተኛው ማስታወሻን ለማሳተም ከነፃነት አሳታሚ ጋር ውል ፈፅመን መፅሃፉ በህትመት ሂደት ላይ ነበር፡፤ በመካከሉ ግን መፅሃፉ ውስጥ ከተካተቱ ምእራፋት መካከል ምእራፍ 7 ተቆርጦ እንዲወጣ አሳታሚው ጠይቆኝ ነበር። የተጠየቅሁትን ማድረግ አልቻልኩም፡፤ በመሆኑም በኔው ፍላጎት ከአሳታሚው ጋር ያለኝ ውል ተቋርጦአል። ሆኖም መፅሃፉ በዚህ በጥቅምት ወር ለንባብ እንደሚበቃ ቃል የገባሁ በመሆኑ በዛሬው እለት በእዚሁ የፊስቡክ ገፅ ላይ እንደምለጥፈው እገልፃለሁ ብሏል እኛም እንደ ደረሰን እናሳውቃለን።
No comments:
Post a Comment