Saturday, August 17, 2013

ነግ በኔ አለማለት በወረፋ ለመጠቃት መዘጋጀት ነው!

ነግ በኔ አለማለት በወረፋ ለመጠቃት መዘጋጀት ነው!


የወያኔ ጉጅሌ የህዝባችንን መሰረታዊ መብቶች ነጥቆና ረግጦ ለመግዛት ከወሰነ የቆየ ቢሆንም ዛሬ ህዝቡ ብሶቱ እየገነፈለ አደባባይ መውጣቱ አርበትብቶታል። ወያኔ የህዝብን ጥያቄና ኮሽታ በሰማ ቁጥር የህዝብን ደም በግፍ የሚያፈሰውም ከዚህ መርበትበትና ብረገጋው ጋር በተያያዘ ነው።

ከአላንዳች ህዘባዊ መሰረት በጠመንጃ እና በፖሊስ ሃይል ላይ ብቻ ተንጠልጥሎ ቁም ስቅላችንን የሚያሳየን ወያኔ ከህዝብ የበለጠ ሃይል ኖሮት አይደለም። የወያኔ ጉልበትና ግፍ የፀናብን ተከፋፍለን በየተራ ለመቀጥቀጥ ስለፈቀድንለት ብቻ ነው። ወያኔን ያጎለበተው በአንዱ የህብረተሰብ ክፍል ላይ መዐት ሲወርድ ሌሎቻችን ወረፋችን እስኪደርስ ቆመን በመመልከታችን ነው ። ባለፈው ሳምንት የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን የ ክቡር በዓላቸውን በሚያከብሩበት ቅዱስ ቀን በደም ያጠመቃቸው ክርስቲያኑና ሌላው ተመልካች ይሆናል ብሎ ስላመነ ነው። የኦሮሞው ጥቃት ለአማራው ምንም እንዳልሆነ፣ የአማራው ጥቃት ለኦሮሞው፣ ለደቡቡና ለትግሬው ምኑም እንዳልሆነ፣ የደቡቡ ጥቃት ሌሎችን የማያገባና የማይመለከት ነዉ ብለን ስለምናምን ለወያኔ ጥቃት ተመችተነዋል። በአጠቃላይ “ነግ በኔ” ማለት ትተናል። በወረፋ ለማጥቃት ወያኔ አመቻችቶናል። እኛም ተመቻችተናል። የኢድ አልፈጥር እለት እናቶችን፣ ሽማግሌዎችንና ህጻነትን ሳይመርጥ እንደእባብ በዱላ ሲቀጠቅጥ የዋለው የወያኔ ልዩ ሃይል የተማመነው “ነገ በኔ” የሚል ህዝብ ይኖራል ብሎ አለማሰቡና፣ የመከፋፈያ ሴራዪ ሰርቶልኛል ብሎ በማመኑ ነው። ነገሩ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ነው። ሁላችንንም ባይንቀን ኖሮ ጥቂቶቻችንን አይደፍረንም ነበር።

ዛሬ የወያኔ ጥቃት ሰለባ ያልሆነ፣ በወረፋው ያልተመታ፣ ያልተገደለ፣ ያልታሰረ፣ ያልተሰደደ፣ ከመኖሪያው ያልተፈናቀለ፣ ከስራው ያልተባረረ የህብረተሰብ ክፍል የለም። ሰራተኛ፣ ምሁራን፣ ገበሬዎች፣ የብሄር ብሄረሰብ ስብስብ፣ ተማሪ፣ መመህር ወዘተ የጥቃት ወረፋ ያልደረሰው የለም።

ጥያቄው ለምን በወረፋ እንደበደባለን? እስከመቼስ ነው ወያኔ የአንዳንዶቻችንን ጥየቄ የሌሎቻችን ማስፈራሪያ እንዲያደርገውና የጥቃት እርምጃውን በየተራ እንዲያፈራረቅብን የምንፈቅድለት? የሚለው ነው ።

ግንቦት 7 ለፍትህ፣ ለነጻነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ዛሬ ወያኔ በሙስሊሙ ወገኖቻችን ላይ የከፈተው የጥቃት ዘመቻ በጋራ መመከት ካልተቻለ ነገ በክርስቲያኑ ወይም በሌላው እምነት ተከታይ ላይ ላለመደገሙ ማረጋገጫ የለም ብሎ ያምናል::

የኢትዮጵያ ህዝብ ከቀን ወደቀን ለነጻነቱና ለማንነቱ ሲል የሚያደርገው ትግልና እንቅስቃሴ እንቅልፍ የነሳቸው እና የእግር ዉስጥ እሳት የሆነባቸው ህወሃቶች፤ የሀገራችንን አንድነት ህልውና እና ማንነት ለማጥፋት፣ ዜጎች ስለመብታቸው እንዳይጠይቁ እየነጣጠሉ እና እየከፋፈሉ በደም የተጨማለቀ እጃቸውን እንደገና በደም እያለቀለቁ ስለሃይማኖታቸው ነጻነት፣ ስለፍትህ እጦት፣ ስለዲሞክራሲ መስፈን በጮኹ አንደበቶች፤ አንደበታቸውን በጥይት ሲዘጉ ማየት በወያኔ ጎራ በእነ ኢቲቪ መንደር የእነ አስረሽ ምችው ድለቃ የተለመደ ነው። ስለዚህ የማንኛውም ዜጋ የእኩልነት፣ የፍትህ፣ የነጻነት ጥያቄ ምላሹ ሞትና መታሰር ከሆነ እስከ መቼ ተራ እንጠብቃለን?

ተቻችለንና ተከባብረን የኖርን ኢትዮጵያውያን ለወያኔ ከፋፍለህ ግዛ እና አጥቃ ፖሊሲ መመቸት የለብንም። በደስታና በሀዘን ሳንለያይ የዘለቀውን አንድነታችን አሁን በዚህ አስከፊና ጨካኝ ወያኔያዊ ድርጊት አዝነን ከንፈራችንን ለሞቱት እና ለታሰሩት በመምጠጥ አይደለም ቁጭታችንና ሀዘናችን መግለጽ ያለብን። ለተጠቁ ወገኖቻችን መከታ ጋሻ ሆነናቸው ቁስላቸው ቁስላችን፣ ደማቸው ደማችን፣ ሀዘናቸው ሀዘናችን፣ ሆኖ ነገ በኔ በሚል ዛሬ ሁሉንም የትግል ስልቶች ተጠቅመን አለንላችሁ በሚል አንድ ላይ ሆነን ስንታገል ብቻ ነው።ቋንቋና ሃይማኖት ቢለያየንም በወያኔ ግፍ ግን ሁላችንም አንድ መሆናችንን ለአፍታ እንኳን መዘንጋት በወረፋ ለመቀጥቀጥ መዘጋጀት ነውና በወያኔ ላይ በአንድነት እንነሳ!!

ግንቦት 7 ንቅናቄ የሀገራችን ህልውናን ለማዳን፣ የሁሉም ዜጋ የእምነት ነጻነት፣ እኩልነት፣ የሰው ልጆች መሰረታዊ ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ዛሬም በቆራጥ ልጆቹ መሰዋእትነት የወያኔን ዘረኛ አክራሪነት ለመታገል ቃል ኪዳኑን ያድሳል። መላው የሀገራችን ህዝብ ሆይ፡ የነጻነት ጥያቄ ድምፃችሁ፣ ድምጻችን ነው። የጥቃት ወላፈኑ አቃጥሎ ሳይጨርሰን፣ ዳር ሆነን ላንመለከት ወያኔን በማናቸውም መንገድ ታግለን ልንጥለው፣ ልናስወግደው ትግሉን ጀምረናል፡፡ ያለውን ሰቆቃ በማስቆም በወያኔ ከርሰ መቃብር ላይ ኢትዮጵያችን የሁሉም እምነት ተከታዮች ተከባብረውና ተፋቅረው በነጻነት የሚኖሩበት አገር ትሆን ዘንድ እንታገል:: ኑ ተቀላቀሉን! ዳር ሆኖ መመልከቱ ይብቃ! በቃ!!

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!

Monday, August 5, 2013

Insecurity in Addis Abeba, towns

Insecurity in Addis Abeba, towns

ESAT News August 03, 2013



The presence and stationing of a vast number of Federal Police Force in Addis Abeba and other towns has caused anxiety among the populace, ESAT’s reporters have said.

It is to be recalled that the Federal Police Force warned on Thursday that it would take actions if Ethiopian Muslims hold protests after Friday prayers. The organizers of the protest, Demtascehn Yesema (Let our voices be heard), have cancelled their protest overnight subsequent to the Police statement. Federal Police harassed and detained a few Muslim youth near Filweha, in Addis Abeba yesterday.

ESAT has learnt that the government will conduct mass arrest of those it suspects are behind the protests before the end of the Ramadan fasting season.

The nationwide anti government demonstrations and meetings called by the Unity for Democracy and Justice Party (UDJ) in Mekele, Bahir Dar, Jinka and Araba Minch cities on Sunday August 4, 2013 have also played a part in increasing the tensions. The cadres of the ruling party have continued bullying the residents of the towns not to take part in the protests and harass members of UDJ engaged in promotional works.

Members of the UDJ that have been detained in Mekelle have reportedly been released although those that in Bahir Dar have been told that they cannot promote Sunday’s rally unless they show a “permission letter from the Bahir Dar Communication Bureau

The same regime, another massacre

The same regime, another massacre


August 5, 2013
FOR IMMEDIATE RELEASE
August 5 2013


The TPLF dictatorial regime that indiscriminately killed more than 200 demonstrators in the aftermath of the infamous 2005 election has struck again killing more than 25 innocent demonstrators and wounding, assaulting, and rounding up thousands more. In a bizarre and disgraceful move, the same regime that claimed 99.6% electoral victory just a little more than three years ago, has gone to the same precincts and localities and mercilessly killed the same people that it said – “The People have spoken”.
The abuse and the killing over the weekend targeted Muslim communities all over the nation who for the past 32 months have peacefully been demanding the regime to respect their constitutional right to worship. According to eye witnesses, the heavy-handed attack that resembled a battle field planned operation took place in the town of Kofle about 275 km south of the capital, in Arsi zone of Oromia state. An elderly imam, a five year old child and four teens were among the dead in a killing spree that continued for two days and covered cities, towns, and villages across the nation.
Ethiopia and its tyrant rulers are not new to mass arrests and street massacres; in fact, Ethiopia arrests and kills its own citizens more than any other nation on earth. What’s new and difficult to comprehend is that, the killers in Ethiopia also enjoy one of the largest inflows of foreign aid in the world, and the killing of political disinters and peaceful demonstrators seems to increase as the amount of foreign aid to the killers increases. Ginbot 7, Movement for Justice, Freedom and Democracy condemns the recent mass killing in Ethiopia and holds the TPLF regime and its enables responsible for the innocent life lost.
The political impasse in Ethiopia has come to a dangerous crossroads where the minority regime cannot continue governing the nation without mass arrests and random killings. Ginbot 7 urges the international community, especially those who call themselves ‘defenders of freedom and democracy’ to not quietly watch when citizens in Ethiopian who practice their constitutional right get massacred by their own government.
Ginbot 7 re-affirms its commitment to the proud and courageous people of Ethiopia, and it also wants to use this opportunity to make a call to Muslim and Christian Ethiopians to stand together and show the world that their 1600 years of peaceful co-existence will never be tarnished by the divide and rule policy of the TPLF regime. The time to view and wage the struggle for freedom and justice across religious and ethnic lines has come, and it is now.
Together, we shall overcome!
http://www.ginbot7.org        pr@ginbot7.org    | +44 208 133 5670
Read the press release in PDF

የሚፈራው መጣ!!


ማጣፊያው ሳያጥር ቅድሚያ ለእምዬ ኢትዮጵያ!! (ርዕሰ አንቀጽ)
prayer
ኢትዮጵያችን ታማለች። ኢትዮጵያችን ተወጣጥራለች። ኢትዮጵያችን በአደገኛ መርዝ ተበክላለች። ኢትዮጵያችን ውስጧ ነፍሯል። ኢትዮጵያችን እየቃተተች ነው። ቆዳዋ ሳስቷል። የሚሰማትና የሚደርስላት ስላጣች የያዘችውን ይዛ ልትነጉድ ከጫፍ ላይ ነች። እናም ቅድሚያ ለመቀመጫ፤ ቅድሚያ ለእምዬ ኢትዮጵያ!! ማጣፊያው ሳያጥር ሁሉም መንገዱን ይመርምር!!
ኢትዮጵያ በጭንቀት ጣር ውስጥ ስለመገኘቷ ማብራሪያ የሚጠይቁ ዜጎች ያሉ አይመስለንም። ምናልባት ሳያውቁ እየተፈረደባቸው ያሉ ህጻናት ካልሆኑ በስተቀር፤ ችግር ፈጣሪውም፣ የችግሩ ሁሉ ሰላባ የሆነው ህዝብ፤ ሁሉም ከበቂ በላይ መረጃ አላቸው። ኢትዮጵያ ህመሟ ወደ “ሚድን ካንሰርነት” መቀየር የሚችል ስለመሆኑ ዜጎች ያለ “ሰበር ዜና” ይረዱታል።
የሚድን ስንል በቀላል አገላለጽ ችግር ፈጣሪው ኢህአዴግ፣ የኢህአዴግ ሾፌር ህወሃት፣ የህወሃት አገልጋዮች፣ በህወሃት የበላይነት ከበሮ የሚደልቁ ወንድምና እህቶች፣ ጊዜ የሚያረጅና እራፊ ሆኖ የሚያልፍ የማይመስላቸው የትዕቢት ውጤቶች፣ ይህንን ሁሉ ታግለን “ዴሞክራሲ እናወርዳለን” የሚሉ ወገኖች በልዩነት “አንድ” በመሆን ኢትዮጵያን ለህዝብ ውሳኔ አሳልፈው መስጠት ሲችሉ ነው።
“የጦርነት አባቱ እኔ ነኝ፣ እኔ ከሌለሁ አገር ትከስማለች፣ ኢትዮጵያ በደም ትታጠባለች፣ እኔ ወደ ሰሜን እሸሻለሁ … ” እያለ የቀን ቅዠት ቃዥቶ እወክላቸዋለሁ የሚላቸውን ወገኖች በስጋት ጤና እየነሳ ያለው ኢህአዴግ፣ በተለይም ህወሃት ቀን በጨመረ ቁጥር በእሳት እየተጫወተ ነውና የራሱ ደጋፊዎች ወደ ሰላም መንገድ እንዲመጣ ሊያስገድዱት ይገባል።
የተናፈናቀሉ፣ ከስራ የተባረሩ፣ በቂም ከነቤተሰቦቻቸው ለልመና የታደረጉ፣ ቤተሰቦቻቸው የታሰሩባቸው፣ የተገደሉባቸው፣ በዘራቸው ሳቢያ የመከራ አረም እንዲመገቡ የተደረጉ፣ የተዘረፉና እየተዘረፉ ያሉ ዜጎች፣ በብሄር እየተተመኑ ከተወዳዳሪነት የተገለሉ ኢትዮጵያዊያኖች፣ እምነታችን ተነካብን የሚሉ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች … ብዙ ማለት ይቻላል፤ ሁሉም አምርረዋል። ቁጣቸው ከጫፍ ደርሷል። ደጋግመን እንደምንለው ዛሬ ጊዜው የእርቅና ሰላም የማውረድ በመሆኑ ለሚሰሙ ወገኖች “ቅድሚያ ለእምዬ ኢትዮጵያ” የሚል አደራ እናስተላልፋለን። በተለይ በ1997 የምርጫ ወቅት ኢትዮጵያን ወደተሻለ ቦታ ሊያደርሳት የሚችለውን ወርቃማ ዕድል ከእጁ እንዲያፈተልክ ያደረገው ኢህአዴግ አሁንም ይህንን ወቅት ጊዜው ሳያልፍና ሁኔታዎች ወደነበሩበት የማይመለሱበት ደረጃ ከመድረሳቸው በፊት ሊጠቀምበት ይገባል፡፡ አገር ካለፈች በኋላ ልማት፣ ህዳሴ፣ ውዳሴ፣ ግድብ፣ … አንዳቸውም አይኖሩም!
አንድ ዓመት ያስቆጠረው የሙስሊሞች ጥያቄ በወጉ ካልተያዘ መከራው እንደሚሰፋ አስቀድመን ለፍልፈናል። ከቀን ወደ ቀን እየገፋ የሄደው ተቃውሞ በወጉ ተመርምሮ እናታችን ኢትዮጵያን ለአደጋ በማይጥል መልኩ እልባት እንዲሰጠው አሁንም ደግምን ደጋግመን እናሳስባለን። በግርግር ሳይሆን በማስተዋል “ቅድመ ሁኔታ” ያስቀመጠ የሰላም መንገድ እንዲፈለግ ያገባናል የሚሉ ሁሉ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንዲጀምሩ በቀጣዩ ትውልድ ስም እንጠይቃለን። የ“ድምጻችን ይሰማ” ጥያቄ ድምጽ የማሰማትና የመብት ጥያቄ እስከሆነ በአግባቡ ይመለስ፡፡ ከዚህ ሌላ ጥያቄ ካላቸው ለህዝብ ይፋ ያድርጉ፡፡ የሙስሊሙ ኅብረተሰብ ከኢህአዴግ ጋር ላለፉት ሁለት አሥርተ ዓመታት ሰላማዊ ግንኙነት እንደነበረው ግልጽ ነው – ባለፉት ሥርዓቶች ባልታየ መልኩ በተለያዩ ከተሞች የበርካታ መስጊዶች መሠራትም ሆነ የአምልኮ ሥርዓታቸው መከበር ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ታዲያ አሁን የሃይማኖትና የመብት ይከበር ጥያቄያቸው የሥልጣንና ፖለቲካዊ ይዘት ያለው መስሎ ለምን ቀረበ? እስካሁንስ ለምን መፍትሔ ሊገኝለት አልችል አለ?
የሚፈሩና የሚከበሩ የፖለቲካ መሪዎች የሉንም። የምንወዳቸውና ሲናገሩ የምናዳምጣቸው የሃይማኖት መሪዎች ባለቤት መሆን አልቻልንም። ለተግሳጽ አደባባይ የሚወጣ ሽማግሌ የለንም። ከውጪም ከውስጥም  መተማመን ጠፍቷል። የክስረታችን ብዛት ባዶ አስቀርቶናል። የቀረን አንድ ነገር ቢኖር እማማችን ኢትዮጵያ፣ እያቃተተች ያለችው አገራችን ናት። ይህችኑ ቤታችንን ተረባርበን ማዳን ካልቻልን ሁሉም ያከትምና ላናገግም እናዝናለን። በርካታ ንጹሃንን እናጣለን!! እባክችሁ የህወሃት ሰዎች ሁሉንም ጎን እዩት። ወደ ልባችሁ በመመለስ የእርቅን መንገድ ፈልጉ። በውል እንደምትረዱት ነገሮች ሁሉ መልካቸውን የሚቀይሩበት ወቅት ተቃርቧል። እባካችሁን የኢህአዴግ ሰዎች ያለፍርሃቻ እርቅ በቤታችሁ እንዲታወጅ መስዋዕት ሁኑ። ዝምታችሁን ቅበሩና ኢትዮጵያንና ወገኖቻችሁን፣ ልጆቻችሁን፣ ቤተሰቦቻችሁን አድኑ። የህዝብን ጥያቄ መልሱ!
በወጪ አገርም ሆነ በአገር ቤት የምትኖሩ የእርቅ ሃሳብ ባሪያዎች፣ ኢትዮጵያን ለመታደግ የምትፈልጉ ወገኖች ኢትዮጵያ ላይ ከየአቅጣጫው የተረጨውን የጥላቻ መርዝ ለመግፈፍ ተነሱ። ኢትዮጵያን ለማዳን ይሉኝታና ማመንታት ዋጋ የላቸውምና ከተጋረዳችሁበት መጋረጃ ውጡ። የሃይማኖት አባቶች እባካችሁን ንስሃ በመግባትና ህዝቡንም ንስሃ በማስገባት የሰላም አባት ሁኑ። ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ሰክራችሁ ትኖሩ ዘንድ ያጎደፋችሁትን ስማችሁን አድሱ። አገር ከሌለ መብትም ሆነ ዴሞክራሲ፣ ነጻነት አይኖሩም፡፡ አገር ከሌለ ድምጽ አሰሚም ሆነ ድምጽ ሰሚ የለም፡፡ አገር ከሌለ ልማትና ብልጽግና አለመኖር ብቻ ሳይሆን ተደረገ የተባለውም ወዳለመኖር ይቀየራል፤ አገር ከሌለ ማንነት ይቀራል፤ ይህንን ማስጠንቀቅና የዕርቅ ሃሳብ ማቅረብ ዕልቂት ናፋቂነት አይደለም።
ልብ ያለው ያስተውል! ጆሮ ያለው ይስማ! ኢትዮጵያ እየቃተተች ነው። ማጣፊያው ሳያጥር ቅድሚያ ለእምዬ ኢትዮጵያ!!

ይህ ርዕሰ አንቀጽ የ“ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ®” አቋም ነው፡፡ (ፎቶ ከፌስቡክ የተገኘ)

Wednesday, July 31, 2013

Building Democratic Institutions on the grave of Woyane is the way forward

July 31, 2013

Woyane can no longer lie, jail, torture, kill, extort and rob its stay in power. And, Ethiopians can no longer continue to protest as hyphenated victims and extend the life of the regime. Whether we like it or not the solution is a united democratic front that will bring down tyranny on its knees. Civic societies and the independent Medias’ concerted effort to help build democratic institutions and follow-up on the criminal operatives of the ruling regime will go a long way to bring down tyranny for a lasting freedom and democratic rule.
by Teshome Debalke
From the outset it is worrying to see there are some people that still believe the self-declared minority ethnic regime can If you are afraid to speak against tyranny then you are already a slavelie, jail, torture, kill, extorts and rob its stay in power. At this moment in history we shouldn’t be wasting our time arguing over what is obvious for one-and-all; the regime that pretends to be the government of Ethiopia is anything but a government. Call it mafia, mercenary, gang or simply a collection of warlords that divided the nation by ethnic territory; the chapter Woyane can be considered a government is closed and done with. What to do next with the ‘criminal enterprise’ is the question before Ethiopians?
Therefore, if there was disagreement among Ethiopians over the criminality of the ruling party we haven’t heard anyone, including the regime’s apologist claiming it is innocent of any of the crimes it is accused of committed. Nor we heard anyone calling for independent investigation to prove otherwise. In fact, the enormities of the crimes are so much so the regime and its apologist hoping against all hope is to cover-up the crimes and wishing some miracle to happen to prevent accountability and its demise. The apologists’ complete silence on the crimes of Woyane speaks louder than anything we can think of and validates their conspiracy to be part of the criminal enterprise.
On the other hand, Ethiopians can’t continue to protest as hyphenated victims our way out of ethnic tyranny.  Nor we can afford to claim we belong to our chosen hyphenated group or whatever Woyane designated for us and expect to be free from hyphenated ethnic tyranny. We defiantly can’t wish to bring about democratic rule as hyphenated Ethiopians.  As much as Woyane is stuck in its hyphenated ethnic criminality we can’t afford to be stuck as hyphenated victims and open more doors for the ‘minority’ regime and opportunists. It would be wise to understand; there is no hyphenated freedom or democracy but freedom and democracy period.
Therefore, until we join the democratic movement as united Ethiopians and begin building the necessary democratic institution we will be catering for tyranny without even knowing it. We must be part of the movement that wouldn’t settle for anything less than democratic rule. Otherwise, we will continue to go in circle with hyphenated ethnic tyranny or self appointed hyphenated opportunist to nowhere.
For example, we should look at the persistent movement of our people of the Muslim faith as part of the democratic struggle not as hyphenated (religious) freedom but freedom period. And, there should be no negotiation with tyranny on freedom but demand its surrender for the rule of law; as the movement repeatedly and without ambiguity has been communicating to the world. Nor we should open the door for tyranny and opportunists by hyphenating the struggle as we witnesses when scavengers want to take advantage of the movement.
Unity and ethnic tyranny
Historically, Unity has always been a nightmare and division a currency for tyranny.  No one entity proved to the truthiness of that reality than the self-declared minority ethnic ruling party of Tigray People Liberation Front (TPLF). The regime has a vested interest against Unity to remain relevant and sustain its illegitimate rule when it came up with the formula of Ethnic Federalism to sustain rule as long as it can. If anyone cares to observe, Woyane or any other political force that present itself as hyphenated Ethiopian or non Ethiopian only currency is anti unity thus, anti democracy.
There is a big difference between demanding our rights as hyphenated victims of tyranny or as united democratic force. The former guarantee us to bargain our freedom the later empower us to demand the surrender of tyranny to achieve our long awaited freedom. The sooner we understand the difference and begin uniting to build democratic institutions the sooner we the people will be free from the institution of tyranny period.   Until then, we will be negotiating with tyranny in one form or another for the foreseeable future to nowhere.
Building democratic institutions on the ashes of tyranny
Often we confuse hyphenated political parties and interest groups with the democratic movements, to the contrary. The very hyphenation of the struggle contradicts democracy to the benefit of tyranny and undemocratic forces. Historically, no hyphenated political parties or groups contributed anything worthy in building democratic institutions. Therefore, it isn’t wise to relay on hyphenated political parties and interest groups to advance the cause of the democratic struggle or to build the necessary democratic institutions. In fact, it is not in the interest of hyphenated political parties or interest groups to build democratic institution but to take power or negotiate their ‘interest’ from the power to be.
Democracy is building democratic institutions to be governed by the rule of law, noting more to it. It is the primary job of independent civic societies and Medias that have no interest in the outcome beyond instituting the rule of laws. As the pillars of democracy with no interest to negotiate the public interest for petty interest they demand all parties to submit for the rule of law. Without civic institutions and the Media there is no freedom or democracy but tyranny.
The cost of the absence of civic society and the elites
The unwillingness of Ethiopian elites to form viable and independent civic institutions and Medias in all sectors to help advance the democratic movement left the field wide open for opportunist and kept the people of Ethiopia victims of the adventure of tyranny and all kinds of interest groups.
More need to be said and done with our contemporary intellectual elites in general and ethnic elites that surrender their soul for ethnic tyranny on the expenses of freedom and democracy.  Therefore, they became hazard for society surrendering for interest groups and pimping for ethnic tyranny at the expenses.
To illustrate how the people of Ethiopia are left under the mercy of ethnic tyranny the ethnic elites in public institution tells half the story. In another hand, the rest of the elites’ complicity or conspiracy not to establish civic institutions and independent Medias to free public institutions from the stranglehold of ethnic tyranny tells the other side of the story.
After 17 years of the brutal rule of the Derg regime and 22 years of the atrocious and corrupt rule of Woyane regime we are still struggling to setup viable civic institutions and Medias to challenge an atrocious and corrupt rule of tyranny or interest groups of all kinds.  Thus, there remain unprecedented crimes being committed against Ethiopians where no one take responsibility or faced justice yet.
Therefore, once again the best the ruling tyranny and its apologist can come up with isn’t the innocence of the regime but claiming it is the lesser evil than the previous and the future alternatives. In fact, Woyane goes as far back in history to dig dirt on others to justify its crime now and manufacture accusation against the present alternatives.  Unfortunately, absence of civic institutions and Medias allowed Woyane bank on is pointing figure on others to remain in power and escape responsibility for long list of its crimes.
Behind the irrational mindset of the present ethnic tyranny and its crimes against the people of Ethiopia there are untold story of building Ethnic Empire out of the ashes of Ethiopia. In that regard, the self declared Tigray elites are the instrument of the grand crimes and as much responsible as the offending regime itself. As tragic as it is some of the ethnic elites that make a living on the blood of Ethiopians aren’t ashamed to show their face in public to divert the people’s attention from the criminality of their regime.   In fact, they honestly believe they can outsmart and outwit Ethiopians doing the bidding of ethnic tyranny.
The Moral bankruptcy of the Woyane elites and the apathy of the rest
Much has been said about the moral bankruptcy of the Woyane’s elites. But, what is unique about their behavior one can’t rationalize is their conspiracy to lend a hand the organized criminality of Woyane in laundering public money on the back of poor Ethiopians. Their moral compass is way off to the point of reducing themselves as common criminals than rational and honest citizens that would reject criminality to protect the public from corrupt ethnic tyranny.
What could possibly go wrong to rationalize their behavior is the raging debate among Ethiopian across the world. Absence of explanation collective insanity as syndicates of organized crime became the consensus.  The collective silence of seeing the criminal enterprises of Woyane going amok, better yet the elaborate cover-up isn’t a small matter to be ignore.  Again, sadly to say- faced with overwhelming evidence; they continued to consider the criminality of the regime and their part in it as progress and innovation with elaborate cover up and diversion.
At the same time, one thing we Ethiopians collectively are weak is catching thieves. When it comes to the grand theft of all time, beyond talking about it behind close doors we couldn’t do much about it. It is partly because we failed to organize to follow up on the crimes and continue to be distracted by Woyane.
Take the Abay Bond sale Woyane instigate to pick our pockets and divert us from the struggle. Not a single civic institution exist to follow up the bond sale, where and through who the money is handled, who may be the beneficiary of the expenditures, the legal bases the bond is sold, and contract is awarded, responsible parties to oversee the project expenditure and implementation…
Likewise, as we speak there is there is no a single institution dedicated to dismantle the criminal network of Woyane and catch the thieves to face justice and recover the stolen money. And, surprisingly most of the ring leaders that facilitate the criminal network of Woyane operate out of Western countries where 100s of thousands of Ethiopians in Diaspora reside.  More amazing is there are 100s of Ethiopians trained in various fields that couldn’t be able to put together institutions in every sector to follow-up on the activities of the regime’s operatives.
After two decade of criminality of the most sophisticated corrupt system of robbery and entitlement ever device the best the ethnic elites that congregated around Woyane can tell us is roads and dams are being built to compensate for its criminality. On the other hand, the best the rest of Ethiopians can do is protest the crimes instead of proactively dismantle the networks of the criminal enterprises. As sad as it sounds on both sides, the good news is average Ethiopians are beginning to say no more we can seat and watch the crime of Woyane and the do-noting elites of our time.
Once again, failure to establish civic institutions in all sectors open the door for Woyane to run amok on the expenses of the people of Ethiopia.
Parliament Verses the money laundering system (Revolutionary Democracy and Development State)
Legitimizing criminality is the standard way of doing business for every tyranny that lived on the face of earth. But, ethnic tyranny with an ambition of ethnic empire building with stolen public money gets nastier and dangerously complicate matters further. When Woyane declared itself a minority ethnic tyranny against the majority it signed its own death wish and forced its ethnic associates no place to go but stick with the regime as designed by the mastermind of Ethnic Federalism.
For sure, no genuine Ethiopian would design such a system and live to see it unless s/he is doing the bidding of foreign entity. Nor, a rational human being reduces her/him-self to associate with a corrupt ethnic tyranny and claim it can be trustworthy in the public affairs. Therefore, all the bluff we see and hear coming out of Woyane and its apologist doesn’t worth the paper it is written on.
To understand Woyane the drama in the front Parliament (Revolutionary Democracy) and the money laundering scheme (Developmental State) backed by the propaganda machine (Government Communication Affair Office) faking legitimacy is sufficient to figure out the entire scum. Why we look elsewhere to chase the ‘goose’ is as puzzling as asking Woyane to restrain from killing and robbing the people of Ethiopia. After all, how else ethnic tyrannies suppose to survive but to kill and robe?
Therefore, the front Parliament where Woyane justify its political legitimacy, the money laundering it devised to finance its criminality in the name of development and the propaganda machine that covers up the crimes is where it began and will ends. If there is one place every Ethiopian should look to do something about tyranny that is where it should be. The rest are simply supporting the three institutions of political illegitimacy, robbery and cover-up or to use the buzz words of Woyane; Revolutionary Democracy, Development State and Government Communication Affairs.  Indecently, there is no a single civic institution to follow up governance, corruption and propaganda.
The drama played between the seating duck Parliament(http://www.hofethiopia.gov.et/web/guest) and the money laundering center where Woyane have a complete stranglehold on the economy led by Wogagen Bank, (http://www.wogagenbank.com) are run by TPLF’s operatives in North America where the whole thing is cooked and served for the people of Ethiopia by the Government Communication Affair Office (Woyane propaganda machine) while everybody is looking elsewhere.
The collection of dummies that filled the House of Parliament to legitimize TPLF rule and robbery no more than what they are paid to perform as designed. None of them understand what legitimacy means and their legal responsibility to the people if they are fed in the mouth.  Nor they understand their conspiracy to commit crimes on the people of Ethiopia. Likewise, the collection of corrupt operatives paused as businessmen, civic society, association…are noting more than men empowered to take advantage of the people in partnership with ruling ethnic tyranny.
The future of the criminal enterprise of Woyane and Associates
There is no telling which direction the criminal enterprise of Woyane is going. But, like any criminal entity we can say with certainty it is going to continue its hide-and-seek game as long as it is allowed to fake legitimacy through the seating duck Parliament and laundering money through its Money Centers led by Wogagen Bank and backed by its propaganda machinery led by GCAO. Therefore, the one and only way Woyane could continue to survive is because of the three institutions it uses in a make-believe government and development.
Unless and until the seating duck Parliament led by armed TPLF agents behind the seen is put out of commission along the front puppet parties rendered useless it will continue its trickery for the foreseeable future. Therefore, when the armed assassins forced they can no longer play hide-and seek and close down the fake parliament to declare the self declared minority ethnic tyranny is in charge of the government the drama of ‘legitimacy’ will continue.
At the mean time, unless and until the money laundering scheme that finance the fake Developmental State run by TPLF operatives and led by Wogagen Bank (EFFORT owned) render useless it will continue channeling public money to legitimize TPLF robbery and corruption for the foreseeable future.  Therefore, until the ‘armed agents’ that guard the economic of corruption are forced they no longer can play hide-and-seek to close down the fake money centers to  declare the self declared the minority ethnic tyranny is in charge of the economy; running racketeering the fake Development State and the drama of Growth and Transformation will continue.
Finally, unless and until the propaganda machine that propagates falsehood led by the Government Communication Affair Office is render useless it will continue pushing propaganda of political and development legitimacy. Therefore, until‘ the TPLF operatives’ that put out propaganda all these years forced they no longer play hide-and-seek to close down the fake Media toy declare the self- declare minority regime is in charge of the flow of information and the Media, the drama of free press will contnue.   In that regard, the good news is Ethiopian Satellite Television/radio (ESAT) rendered the propaganda machine of Woyane useless to earn it the # 1 enemy of ethnic tyranny.
Ethiopia's minority regime propaganda machine
With all the above drama played on the lives and freedom of Ethiopians Woyane is frantically going back-and-forth between its fake political legitimacy and fake economic development backed up by fake Medias disseminating fake information. The stars of the drama are Kassa Teklebrhan G/Hiwot Speaker of the House of Federation representing the fake Parliament, Araya G/Egizhaber, CEO of Wogagen Bank representing the financial center and Berket Simon, representing the fake Government Communication Affair.
Note: According to Addis Fortune the President of Wogagen Bank salary is 20,000 Birr/ Month, an equivalent of about 1000 US dollar. Like the late Prime Minster salary, TPLF propaganda machine is at work in the make-believe legitimacy of TPLF operatives as regular citizens making an honest living.  The same propaganda outlet wouldn’t dare to touch the legitimacy of TPLF running a ‘privet’ bank or any other businesses while it is the sole party that make policy, control the means of production, the security force, the public enterprises…
What Ethiopians can do to put the institutions of ethnic tyranny out of commission?
Understandably, the Woyane ethnic tyranny does what it does to extend its rule and robbery. But, no one can explain why many of ‘oppositions’ follow its leads to do the same.  The fact no one raise the issue of defining what ‘opposition’ means vis-à-vis freedom and democracy is saddening. In reality, we can observe no more than half a dozen parties out of the 100s in existence raise the issue of democracy and rule of law to qualify as oppositions let alone to advance the struggle for freedom and democracy. The most they have been doing was detract Ethiopians from focusing on the important issue of freedom and democracy.
At the meantime, absence of independent civic institutions and Medias to evaluate political parties and civic institutions on the issue of freedom and democracy left the field wide open for ruling ethnic tyranny and opportunists posing as one interest group or another to take advantage of the vacuum. The day has come independent civic institutions and Medias to demand one and  all to be transparent with the public. Just having a website doesn’t qualify one to be a political party and civic organization until it present itself to the public its program and the credential of its leasers and how they advance freedom and democracy of Ethiopians.
The solution to freedom isn’t more political parties but more independent civic institutions to evaluate one and all parties on behalf of the people of Ethiopia.  The day Ethiopians collectively demand building democratic institutions is more important than more hyphenated groups and political parties will be the day tyranny will end and opportunist will run for dear life and freedom and democracy will be the rule.
We can no longer hide behind the ruling tyranny from doing what is proven to end tyranny and opportunism.
Note: The domain name of Wogagen Bank is registered by Infinite Dimensions Software Development PLC with local server it runs (Habisha.com) and IDSD also administer the Bank’s website. The domain was registered by Yemisraknesh Solomon. The same person is associated with additional 23 domain name, according to Webboar. The same outfit also administers the government owned Ethiopian Radio an Television Agency, according toNetwork Solution. The local server habisha.com run by IDSD is believed to be run by TPLF operatives in North America that administer many of the Ethiopian government’s Ministries and Agencies websites.   

Sunday, July 28, 2013

Ethiopia — Rape, Torture, Jail

Sunday, 28 July 2013

Ethiopia — Rape, Torture, Jail

Image

Africa: A Continent for Sale

Ethiopia — Rape, Torture, Jail

Image

Saudi Star’s 60-year, 10,000-ha lease came free of land rent. This cost incentive fueled the company’s planned acquisition of 500,000 ha of land in Gambella and other states to grow a projected one million tons of rice, as well as maize, teff, sugarcane and oilseed. Marred in conflict and human rights abuses after documented cases of arbitrary arrests, beatings, rape and torture, Saudi Star remains one of the most watched land deals. As locals tell of no prior consent about the land deal as well as of being forced off their land by the government, conflict has escalated and a shooting took place on the Saudi Star compound which left five Saudi Star employees dead in June 2012. In retaliation, the Ethiopian government has been indulging in arbitrary arrests, beatings, rape and torture. 

Image
Image

Image

Who is investing?

Indian firms, including Karuturi Globa and Ruchi Soya, among others, claim to have acquired over 600,000 ha of fertile land to grow edible oils, crops and cotton for export in Ethiopia, the fifth ‘hungriest’ nation in the world.

News coverage to date has emphasized the role of countries like China and Gulf States in the acceleration of land acquisitions in Africa. Our research showed that Indian firms are extremely active in countries like Ethiopia; it highlighted the major role of western firms, wealthy US and European individuals, and investment funds with ties to major banks such as Goldman Sachs and JP Morgan.

Image

Your land is my land

Those promoting land investments as the new development paradigm claim that their initiatives target unused and unproductive land while providing employment and growth opportunities to local populations. In Ethiopia, the current ‘villagization’ process, impacting nearly 1.5 million indigenous people, is taking place in the very same areas targeted for land investment by large-scale investors.
    Major African rivers — the Nile, Zambezi and Niger — are tapped by these land grabs. As an investor said, ‘Internally, we call our land fund — water fund’

Water and food — unlimited buffet

Foreign corporations are treating Africa’s water like an all-you-can-eat buffet. Many of the deals give developers free rein to take as much water as they want, dams and irrigation schemes are built, and groundwater is used with no analysis of the devastating impacts this will cause. As a result, local residents, especially women, have to travel much farther than before to find water, try to get into plantations to access their old water sources, or purchase it at inflated prices.

African rivers are lifelines for the people who depend on them for water and irrigation, but, now, major rivers are being drained so fast that they could be facing extinction. For example, the Niger river is decreasing by 10 per cent every decade and the problem is getting worse as more and more water-intensive agrofuel plantations emerge. In Ethiopia, the construction of a large dam on the Omo River and the irrigation of adjacent sugar plantations will result in Kenya’s Lake Turkana, the world’s largest desert lake, to drop by two metres in the first year, increasing salinity levels, adversely impacting fish stocksand invaluable grazing areas on the banks and condemning the lake to a not-so-slow death.

Image

The Oakland Institute research found little assurance that large-scale agricultural investments can improve food security, despite claims made by governments and investors. In many cases, local food farms are sold off in order to make room for export commodities, including biofuels and export crops.

read more.... http://www.hardnewsmedia.com/2013/04/5880?page=show

House of Commons - Dr Wondimu Mekonnen